Song Lyrics

ብርሃን በራ

Tewodros Tadesse
Yekasa Zemen
አዝ፦ በጨለማ ለነበርነው ብርሃን በራ አሄ ብርሃን በራ እኸ ብርሃን በራ አማኑኤል የእግዚአብሔር ልጅ ከእኛ ጋራ ሲሆን ከእኛ ጋራ እኸ ከእኛ ጋራ በነጻነት ልንኖር ነጻ አወጣን ጌታ ዳግመኛ አንገኝም በጨለማው ቦታ መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት (2x) ፍቅር ነው (3x) ጠላቶች ነበርን ወዳጅ አደረገን ወደ እራሱ ጉያ በፍቅር አስጠጋን ከሲኦል ታደገን ከእሳት ውስጥ ነጠቀን ለዘለዓለም እረፍት ወደ ቤቱ አስገባን (2x) ፍቅር ነው ፍቅር (3x) ፍቅር ነው ኢየሱስ ፍቅር አዝ፦ በጨለማ ለነበርነው ብርሃን በራ አሄ ብርሃን በራ እኸ ብርሃን በራ አማኑኤል የእግዚአብሔር ልጅ ከእኛ ጋራ ሲሆን ከእኛ ጋራ እኸ ከእኛ ጋራ በነጻነት ልንኖር ነጻ አወጣን ጌታ ዳግመኛ አንገኝም በጨለማው ቦታ መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት (2x) ፍቅር ነው (3x) በጫንቃችን ከብዶ ያጐበጠን ቀንበር አንገት አስደፍቶን ባሪያ አድርጐን ነበር የማይረሳው ጌታ ቀን ጠብቆ መጣ ከኃጢአት እስራት እኛን ሊያወጣ (2x) ፍቅር ነው ፍቅር (3x) ፍቅር ነው ኢየሱስ ፍቅር አዝ፦ በጨለማ ለነበርነው ብርሃን በራ አሄ ብርሃን በራ እኸ ብርሃን በራ አማኑኤል የእግዚአብሔር ልጅ ከእኛ ጋራ ሲሆን ከእኛ ጋራ እኸ ከእኛ ጋራ በነጻነት ልንኖር ነጻ አወጣን ጌታ ዳግመኛ አንገኝም በጨለማው ቦታ መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት መድሃኒያለም የዓለም መድሃኒት አነጋልን ድቅድቁን ሌሊት (2x) ፍቅር ነው (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection