Song Lyrics

ተባረኪያለሁ

በሰማዩ ፍራ ብሩክ ነህ ብሎ የሰየመኝ የአብርሀም ባርኮት በኢየሱስ ኪዳኑ እንዲያገኘኝ የተስፋ ቃል ወራሽ ያረገኝ አልፎ ደህንነቴ ከእንጊዲህ በእኔ ዘር ላይቀጥል ጭንገፋ በበቴ እጄን በአፌ አስጭኖኛል ግሩም ስራዉ አስገርሞኛል ( 2x) እጄን በአፌ አስጭኖኛል ድንቅ ስራዉ አስደንቆኛል ( 2x) ያልተደረግልኝ ምንድነው ያልተሰራልኝ ያልሆነልኝስ ምንድነው ያልተስካልኝ ነገሬን ፈጽሞታል ጨርሶታል አንዲሁ እያመልክ ኑር ብሎኛል ዘላለም ዓለሜን መርቆታል ተባሪኪያልሁ2× ባለዉለታዬን እይሱስን አመልከዋለህ ተባሪኪያልሁ2× የባረከኝን እይሱስን አመልከዋለህ ሁሌ ሚገርመኝ ከሞት መዳኔ ጌታ ኢየሱስን እርሱን በማመኔ ተትረፈረፈ ሰላሜ አሆ በህይወቴ (፫x) ደስታዬ በዛ በረከቴ አሆ በረከቴ (፫x) ያማረነው ዘመኔ ያማረነው ኑሮዬ ( 2x) ያልተደረግልኝ ምንድነው ያልተሰራልኝ ያልሆነልኝስ ምንድነው ያልተስካልኝ ነገሬን ፈጽሞታል ጨርሶታል አንዲሁ እያመልክ ኑር ብሎኛል ዘላለም ዓለሜን መርቆታል ተባሪኪያልሁ ( 2x) ባለዉለታዬን እይሱስን አመልከዋለህ ተባሪኪያልሁ ( 2x) የባረከኝን እይሱስን አመልከዋለህ በጎ ስጦታ ፍጹም በረከት ከላይ ከሆነ ከብርሐን አባት ከመልካም ነገር አልጎድልም አሆ አልጎድልም (፫x) ነገ እንዴት እሆን ብዬ አልልም አሆ አልልም (፫x) ያማረነው ዘመኔ ያማረነው ኑሮዬ ( 2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection