ተስፋዬ???????? የኋላዬን እየረሳሁ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ ወዳየሁት መድረሻዬ ውጊያው/ሰልፉ ቢበረታም ሄጄ እወርሳለሁ (2x) እንዴት ይሆናል አልልም ሆኖ ስለማየው ተስፋ የሰጠው በእርግጥም እርሱ የታመነ ነው (4x) ህልመኛው ህልሙ ሳይፈታ ከግዞት ወርዶ ቢገላተል??? ቅዠት አይደለም እውን ነዉ ማለፊያው መውጪያው ጭንቅ ነዉ ይሁን እንጂ ጌታውን የጠበቀ አይቀርምና መክበሩ ቆይቶ ደጅ ለጠና ዘምበል ላለለት በክብሩ ብዬ ተቀኘሁኝ እንደገና (እንደገና) የጌታዬን ማዳን አየሁና ብዬ ተቀኘሁኝ እንደገና (እንደገና) የአለፈውን ሕይወቴን አሰብኩና ወረደልኝ ፈረደልኝ ደረሰልኝ አሻገረኝ (2x) ከላዬ ከላዬ ሰላሜ ሰላሜ (2x) ከላዬ(4x) የኋላዬን (የኋላዬን) እየረሳሁ (እየረሳሁ) የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ ወዳየሁት መድረሻዬ ውጊያውቢበረታም ሄጄ እወርሳለሁ (ካለው?? እንደ ኢየሱስ) የኋላዬን (አዎ) እየረሳሁ (እየረሳሁ) የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ (እዘረጋለሁ) ወዳየሁት መድረሻዬ (መድረሻዬ) ሰልፉቢበረታም ሄጄ እወርሳለሁ (ሄጄ እወርሳለሁ) እንዴት ይሆናል አልልም ሆኖ ስለማየው ተስፋ የሰጠው በእርግጥም እርሱ የታመነ ነው (4x) ምን ብትገፋ በጣውንቷ ነብይ ወለደኝ መካኒቷ ጽዋው መራር ነው የመከራ ቀኑ እስኪደርስ በየተራ ይሁን እንጂ ጌታውን የጠበቀ አይቀርምና መክበሩ ቆይቶ ደጅ ለጠና ዘምበል ላለለት በክብሩ ብዬ ተቀኘሁኝ እንደገና (እንደገና) የጌታዬን ማዳን አየሁና ብዬ ተቀኘሁኝ እንደገና (እንደገና) የአለፈውን ሕይወቴን አሰብኩና ወረደልኝ (ወረደልኝ) ፈረደልኝ (ፈረደልኝ) ደረሰልኝ (ደረሰልኝ) አሻገረኝ (አሻገረኝ) (2x) ከላዬ (8x)