Song Lyrics

እናምልከው

Tewodros Tadesse
Ayamiregnim
እነዚያ ክፉ ቀኖች አለፉ አለፉ ሊደሰቱ የተከፉ የተገፉ እነዚያ ክፉ ቀኖች አለፉና አለፉና ዛሬ በቃን ለዝማሪ ለምሥጋና አዝ፦ እናምልከው ሆሆሆ በዝማሬ የድል ቀን ነው ሆሆሆ ለእኛ ዛሬ (2x) ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ባሕር ተከፈለ ደግሞም ተሻገርን የነጻነት አዋጅ ከበሮም ይመታ ከምድር ዳር እስከ ዳር ስሙ ይክበር ጌታ አዝ፦ እናምልከው ሆሆሆ በዝማሬ የድል ቀን ነው ሆሆሆ ለእኛ ዛሬ (2x) ።።።።።።።።።።።ኦሮምኛ።።።።።።።።።።።።።።።። እነዚያ ክፉ ቀኖች አለፉ አለፉ ሊደሰቱ የተከፉ የተገፉ እነዚያ ክፉ ቀኖች አለፉና አለፉና ዛሬ በቃን ለዝማሪ ለምሥጋና አዝ፦ እናምልከው ሆሆሆ በዝማሬ የድል ቀን ነው ሆሆሆ ለእኛ ዛሬ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection