Song Lyrics

ወዳጄ ኢየሱስ

Tewodros Tadesse
Ayamiregnim
በሄድኩበት ሁሉ ሞገስ እየሆንከኝ ያንን ክፉ ዘመን በድል አሻገርከኝ አሃሃሃሃ በድል አሻገርከኝ እጄን በጅህ ይዘህ እያበረታኸኝ ያንን ድቅድቅ ጨለማ በድንቅ አሳለፍከኝ አሃሃሃሃ በድንቅ አሳለፍከኝ አዝ፦ ወዳጄ ኢየሱስ ለእኔስ ያደረከው እጅግ ብዙ ነው (2x) ወዳጄ ኢየሱስ ለእኔስ ያደረከው እጅግ ብዙ ነው (2x) አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው (4x) ለውለታህ ምላሽ ከሆነ መሥጋና (2x) ለስጦታህ ምላሽ ከሆነ ምሥጋና (2x) ልዘምር እንደገና ላምልክህ እንደገና (4x) አባት ሆነህ አሳድገኸኛል ከእናት በላይ ራርተህልኛል የቅርቤ ነህ ውዴ ለእኔ መሳይ አጣሁልህ በዘመኔ (2x) አዝ፦ ወዳጄ ኢየሱስ ለእኔስ ያደረከው እጅግ ብዙ ነው (2x) ወዳጄ ኢየሱስ ለእኔስ ያደረከው እጅግ ብዙ ነው (2x) አያልቅም ውለታህ ባወራው ብተርከው (4x) ወግ ማዕረጌ ክብሬ ልበልህ ውዴ ብዬ ስላልጠገብሁህ የልቤን የውስጤን ባይገልጸውም እንዲያው ዝም ብዬ ልበለዉ የፍቅርህን ልኩን ባልገልጸዉ እንዲያው ዝም ብዬ ልበለዉ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection