አዝ፦ መንፈስህን አትውሰድብኝ አብሮነትህ ከእኔ አይለይ እኔ??? መገኘትህ እርሱ ነው ሰላሜ ሃብቴ ቅርሴ እስከዘለዓለሜ ፈቃድህን ሃሳብህን ትቼ ስቅበዘበዝ ከቤትህ ጠፍቼ ፈቃድህን መንገድህን ትቼ ስቅበዘበዝ ከቤትህ ጠፍቼ ክብር ጠፍቶ ቅጥር ፈርሶ ጠላት ገባ ወደቤቴ ሰላም ቀርቶ ለቅሶ ሞልቶት ዐይኔን በዕምባ እንዳልሸሽህ ትዝ እያለኝ የልጅ ወጉ ግን ቢለኝ አባትዬ እልሃለሁ ድረስልኝ ጠፍቻለሁ ክብር ጠፍቶ ቅጥር ፈርሶ ጠላት ገባ ወደቤቴ ሰላም ቀርቶ ለቅሶ ሞልቶ ዐይኔን በዕምባ እንዳልርቅህ ትዝ እያለኝ የልጅ ወጉ ግን ቢለኝ አባብዬ እልሃለሁ ድረስልኝ ጠፍቻለሁ አዝ፦ መንፈስህን አትውሰድብኝ አብሮነትህ ከእኔ አይለይ እኔ??? መገኘትህ እርሱ ነው ሰላሜ ሃብቴ ቅርሴ እስከዘለዓለሜ ያለአንተማ አቅም የለኝ እኔ እግዚአብሔር ሃይሌ ነህ መድህኔ ያለአንተማ ጉልበት የለኝ እኔ እግዚአብሔር ሃይሌ ነህ መድህኔ ብዙ ጊዜ አሳዘንኩህ ብዙ ጊዜ (2x) ብዙ ጊዜ በደል ሰራሁ ብዙ ጊዜ ብዙ ጊዜ ይቅር አልከኝ ብዙ ጊዜ ራርተህ ዛሬም ቆሜ ዘምራለሁ ስላቀፍከኝ በፍቅርህ (2x)