Song Lyrics

ስማ በለው

Sofia Shibabaw
Sima Belew
(ስማ በለው) ይነበብና በየመኩራቡ እውነቱ ይገለጥ የመጽሃፉ ተደብቆ አይቀር የመዳን ምስጥር ስማ በለው (2x) ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው ስማ በለው ከሞት የሚያድነው ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው ስማ በለው ስሚ በላት ለጨላለመባት ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት ስሚ በላት (2x) ይታውቅ እንጂ እውነት እውነቱ ይገለጥና ይንጋ ሌሊቱ ይነገር በሉ በስማ በለው ከሞት የሚያድን መልካም ዜና ነው ይታውቅ እንጂ እውነት እውነቱ ይገለጥና አይነት አይነቱ ይነገር በሉ በስማ በለው ከሞት የሚያድን መልካም ዜና ነው ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው ስማ በለው ከሞት የሚያድነው ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው ስማ በለው ስሚ በላት ለጨላለመባት ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት ስሚ በላት መድሃኒያለም እንደ እርሱ ያለ የለም መቼም ቢሆን ለዘለዓለም አዳኛችን እርሱ ብቻ የሚመስለው የለው አቻ መድሃኒያለም እንደ እርሱ የለም መዳን ሌላ በማንም የለም በምድር ቢሆን በሠማይም ልንድንበት የተሰጠን እርሱ ብቻ ዋስትና አለን መድሃኒያለም እንደ እርሱ የለም መድሃኒያለም እንደ እርሱ የለም መድሃኒያለም ለዘለዓለም መድሃኒያለም እርሱ ብቻ መድሃኒያለም የለው አቻ ይነበብና በየመኩራቡ እውነቱ ይገለጥ የመጽሃፉ ተደብቆ አይቀር የመዳን ምስጥር ስማ በለው (2x) ስማ በለው ስማ በለው (3x) ስማ በለው ስማ በለው ጌታ ኢየሱስ ነው ስማ በለው ከሞት የሚያድነው ስማ በለው ከዚያ ከጨለማ ስማ በለው ፈጥኖ የሚታደገው ስማ በለው ስሚ በላት ለጨላለመባት ስሚ በላት ኢየሱስ አለላት ስሚ በላት ከዚያ ከጨለማ ስሚ በላት ፈጥኖ የሚታደጋት ስሚ በላት (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection