Song Lyrics

የመኖሬ ምክንያት

Samuel Negussie
Beegziabher Alem
እንዴት እንዴት ይረሳል የዋልክልኛ እንዴት እንዴት ይረሳል ያረክልኛ የማይጠፋ ከልብ የማይረሳ ውለታ አለብኝ የማይጠፋ ከልብ የማይወጣ ውለታ አለብኝ የማይጠፋ ከልብ የማይረሳ ውለታ አለብኝ የማይጠፋ ከልብ የፍቅር እዳ እኔስ አለብኝ አመስግናልሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአልሁና አመስግናልሁ ደጋግሜ ምህርትህ ፍቅርህ ሰው አርጎኛል እኔን የመኖሬ ምክነያት የሕይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና የመቆሜ ምክንያት የሕይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ ኢየሱስ ላምልክህ እንደገና የድሌን ብርሃን ሲፈነጥቅ ሰማይ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ቀንዴ ከፍ ከፍ ሲል በጠላቶቼ ላይ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ምክንይቴ ነህ አንተህ ይህን አውቃለሁ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ለዚህ ያደረስከኝ ፍቅርህ እኮ ነው አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ኢየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ ትዝ ትዝ እያለኝ ሁሉም ያረክልኝ ኢየሱስ በገናን አነሳው ደግሞ ልቀኝልህ መዘመር ጀመርኩኝ ኢየሱስ የሕየወቴ ትርጉም የመኖሬ ዋና ባንተ ስለሆነ ኢየሱስ ክማመስገን በቀር ላንተ የምሰጥው ሌላማ ምን አለኝ አመስግናልሁ …> አስጨናቂ ቀኖች ከእምነት የሚያጎሉ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ሲሉኝ ሞኝንተ ነው ባንተ መታመኑ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም በፀጋ ደግፈህ አፅንተህ እንዳቆምከኝ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም መልካምነትህን ብዙ እንዳሳየኽኝ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ኢየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ > አመስግናልሁ >
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection