Song Lyrics

ሁልጊዜ መልካም

Samuel Negussie
Beegziabher Alem
ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር የማትለዋወጥ የማትቀየር የማትቀየር የማትለዋወጥ የማትቀየር የማትቀየር ወዳጄ አንተ ነህ ወዳጄ አንተ ነህ ወዳጄ የማትጥል የማትከዳ ሁልጊዜ አንተ ነህ ሁልጊዜ ኢየሱስ አንተ ነህ ኢየሱሴ አንተ ነህ ኢየሱስ የማትጥል የማትከዳ ሁልጊዜ አንተ ነህ ሁልጊዜ መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ አባት ነህ በቤትህ አድጌአለሁ አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ በጎውን ስጦታ ፍፁም በረከትን ከላይ የሆነውን እኔም አግኝቻለሁ ከመልካምነትህ ከፍቅርህ ብርታት ባሳለፍኩት ዘመን አባቴ ልጅ ሆኜ ስኖር ካንተ ጋራ ክፉ ሆነህ አታውቅም ልቤ አቅም የለውም ይህንን ሊረሳ መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ አባት ነህ በቤትህ አድጌአለሁ አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ ከበግ እረኝነት ደግሞ እሰከ ንግሥና ባለፈው ዘመን ከጠጠር ከወንጭፍ ከትንሹ ስፍራ እስከ ቤተ መንግስት በሄደበት መንገድ ብዙ የረዳኸው ፍቅርህን ያየ ሰው ያመሰግንሃል መልካም ነህ እያለ እንደኔ ያለው ሰው እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ምህረትህ የረዳኝ ፍቅርህ ያገዘኝ አቤት አቤት ያሰው እኔ ነኝ ብዙ የራራህልኝ ብዙ የደገፍከኝ አዎ አዎ ያሰው እኔ ነኝ ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር ሁልጊዜ መልካም ሁልጊዜ ፍቅር የማትለዋወጥ የማትቀየር መልካም ነህ ይህን አይቻለሁ መልካም ነህ ሁሌ እናገራለሁ ፍቅር ነህ ይህን አይቻለሁ ፍቅር ነህ እመሰክራለሁ አባት ነህ በቤትህ አድጌአለሁ አባት ነህ ሁሌ እናገራለሁ ደግ ነህ ከእጅህ በልቻለሁ ደግ ነህ እንዴት እረሳለሁ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection