Song Lyrics

አልረሳውም

Samuel Negussie
Beegziabher Alem
የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ ሁሉም ገሸሽ ስል ስርቅ ካጠገቤ በመልካሙ ምክርህ በቃልህ ደግፈህ እዚህ ያደረስከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ አንተ ነህ የራራህልኝ አንተ ነህ የተሸከምከኝ አንተ ነሀ ዘይት ቀብተ አነተ ነህ ፍትህ ያቆምከኝ አንተ ነህ የደረስክልኝ አንተ ነህ እኔን ያየሄውኝ አንተ ነህ ፈፅሞ አረሳም አንተ ነህ ሰዉ የደረከኝ ህልም ህልም ይመስለኛል ዞር ብየ ሳየው የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው አንተ ቀድሜ ፊቴ ባይቀና መንገዴ እንዴት እሆን ነበር ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ ትላንትን አልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት የኔ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን ደብቄዉ ፍቅርህን ሰው የመሆን ምክንያቴን ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም ወዳጄ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም ብዙ እንደ ደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም እንደተሸከምከኝ እኔስ አልረሳውም ፍቅር እንዳሳየሄኝ እኔስ አልረሳውም በልቤ ተፅፎ ዘላለም ይኖራል ፍቅር ምህረትህ እኔን ይወዳጅ እንደት ይረሳኛል ፀጋህን አብዝተህ እየደጋገፍከኝ ላንደም ሳይቀየር አባ ፍትህ ዛሬ ላይ አደረስከኝ አይረሳም አይረሳም የሱስ የዋልክልኝ በያንዳንዱ ህይወቴ አሻራ አለብኝ መልካምነትህን ሳወራው ኖራለዉ የአንተ ሰው መሆኔን ፍጥረት ሁሉ ይስማዉ ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም ወዳጄ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እኔስ አልረሳውም እንደራራህልኝ እኔስ አልረሳውም ብዙ እንደ ደገፍከኝ እኔስ አልረሳውም እንደተሸከምከኝ እኔስ አልረሳውም ፍቅር እንዳሳየሄኝ እኔስ አልረሳውም አልረሳዉ ሁሁም አልረሳውም እኔ አልረሳው ሁሁም አልረሳውም /2/
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection