ኢየሱስ የሚለው ስምህ ልዩ ትርጉም አለው ለእኔማ ስጠራው ስደጋግመው (2x) መጽናኛዬ ነው መበርቻዬ ነው ሆ! ከፍታዬ ነው መነሻዬ ነው ሆ! መጽናኛዬ ነው መበርቻዬ ነው ሆ! ከፍታዬ ነው ስሙ ኢየሱስ የሚለው እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስምህ እጠራዋለው እጠራዋለው እየሱሴን እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስምህ ከሞት ያዳነኝን ሕይወት የሰጠኝን የታደገኝን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ (4x) በስምህ ውስጥ አለ ሰላም በስምህ ውስጥ አለ በስምህ ውስጥ አለ በረከት በስምህ ውስጥ አለ በስምህ ውስጥ አለ ኃይል በስምህ ውስጥ አለ ኢየሱስ ኢየሱስ በእምነት ላለ ከሞት የሚያስጥል (አንተን) ደብቄ እንኳንእራሴን ላሳይ (እየሱሴ) እንደው በአጋጣሚ ስምህን ሲያነሱ ሳይ (እየሱሴ) እንባ ይቀድማኛል ምሆነውን አጣለሁ (እየሱሴ) ፊቴ ድቅን ይላል ያረክልኝ ሁሉ (እየሱሴ) ቆሜ አደባባይ ገና አወራዋለው (እየሱሴ) በስምህ አላፍርም አለም ሁሉ ይስማው (እየሱሴ) ክብርስ ቢሉ የቱ ክብሬ ነው (እየሱሴ) ሁሉን ያገኘሁት ስምህን አምኜ ነው እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስምህ እጠራዋለው እጠራዋለው እየሱሴን እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስምህ ከሞት ያዳነኝን ሕይወት የሰጠኝን የታደገኝን በስምህ ውስጥ አለ ሕይወት በስምህ ውስጥ አለ በስምህ ውስጥ አለ ክብር በስምህ ውስጥ አለ በስምህ ውስጥ አለ ስልጣን በስምህ ውስጥ አለ ኢየሱስ ኢየሱስ በእምነት ላለህ ታሪክ የሚቀይር ስምህ መፍትሄ ነው ለጥያቄ ሁሉ (እየሱሴ) ኧረ ማን አፍሯል በስምህ ተማምኖ (እየሱሴ) የስምን ጉልበት እኔም አውቀዋለው (እየሱሴ) በስምህ ታምኜ ያለፍኩት ስንቱን ነው (እየሱሴ) ለሞተው ነገር ሕይወት የሰጠህ (እየሱሴ) ያበቃው ነገር ተስፋ እየቀጠለ (እየሱሴ) ብዙዎች ሲጠፉ በሕይወት ያለሁት (እየሱሴ) ታምኜው ነው ስምህን እዚህ የደረስኩት ኢየሱስ ኢየሱስ ብዬ ስለው ብዬ ስለው ሃይሌ ይታደሳል በረታለሁ በረታለሁ ኢየሱስ ኢየሱስ ብዬ ስለው ብዬ ስለው ከክብር ወደ ክብር እሻገራለሁ እጨምራለሁ