አዝ፦ በረጅም ዘመን የፈሰሰ እምባ ወደ ላይ ሰንጥቆ አርያም ሲገባ ጌታም ዘንበል ሲል ይታየኛል እኔ የተናገረውን ሲፈፅም በዐይኔ ሲንከባለል ድንጋዩ ጠልን ሲሰጥ ሰማዩ የምድር ፍሬ ሲለምልም ጻድቅ በምሥጋና ይግነን (2x) አዝ፦ በረጅም ዘመን የፈሰሰ እምባ ወደ ላይ ሰንጥቆ አርያም ሲገባ ጌታም ዘንበል ሲል ይታየኛል እኔ የተናገረውን ሲፈፅም በዐይኔ ምናምንቴው ተራግፎ የከበረው ተሰልፎ ጌታን ያየ በክብር እንዲህ ይበል ከእኔ ጋር (2x) አዝ፦ በረጅም ዘመን የፈሰሰ እምባ ወደ ላይ ሰንጥቆ አርያም ሲገባ ጌታም ዘንበል ሲል ይታየኛል እኔ የተናገረውን ሲፈፅም በዐይኔ ይሽሩን ሆይ ብሎታል በቁልምጫ ጠርቶታል በደመናት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም (2x) አዝ፦ በረጅም ዘመን የፈሰሰ እምባ ወደ ላይ ሰንጥቆ አርያም ሲገባ ጌታም ዘንበል ሲል ይታየኛል እኔ የተናገረውን ሲፈፅም በዐይኔ ሲቆረቆር ምሥጋና ተኖ ሲሄድ በደመና ያሸተዋል መስዋዕቴን እኔም ላብዛ ምሥጋናዬን (2x) አዝ፦ በረጅም ዘመን የፈሰሰ እምባ ወደ ላይ ሰንጥቆ አርያም ሲገባ ጌታም ዘንበል ሲል ይታየኛል እኔ የተናገረውን ሲፈፅም በዐይኔ