አዝ:- ሕይወት ጥማት አንገብግቦኝ ብዙ ቧጠጥኩ የሚያረካኝን ፍለጋተንከራተትኩ በበረሃ ስቅበዘበዝ ጌታ አገኘኝ ምንጩን ከፍቶ አጠጥቶ አሳረፈኝ (2x) እኔም እንደ አጋር ተሰድጃለሁ በምድረ በዳ ተቅበዝብዣለሁ ዐይኔን ቢከፍተው ሰጥቶኝ ማስተዋል ለካስ ከጐኔ ውኃ ምንጭ ኖሯል አዝ:- ሕይወት ጥማት አንገብግቦኝ ብዙ ቧጠጥኩ የሚያረካኝን ፍለጋተንከራተትኩ በበረሃ ስቅበዘበዝ ጌታ አገኘኝ ምንጩን ከፍቶ አጠጥቶ አሳረፈኝ (2x) በእኩለ ቀን በፀሐይ ንዳድ መመላለእርሱ ከያእቆብ ጉድጓድ ከእንግዲህ በቃ እፎይ ብያለሁ የሕይወትን ምንጭ ጌታን አገኘሁ አዝ:- ሕይወት ጥማት አንገብግቦኝ ብዙ ቧጠጥኩ የሚያረካኝን ፍለጋተንከራተትኩ በበረሃ ስቅበዘበዝ ጌታ አገኘኝ ምንጩን ከፍቶ አጠጥቶ አሳረፈኝ (2x) ታሪክን ለዋጭ ተአምር ሰሪ እስራቶችን ቀንበር ሰባሪ በምክር ታላቅ በስራው ብርቱ ወደር የሌለው ለጌትነቱ አዝ:- ሕይወት ጥማት አንገብግቦኝ ብዙ ቧጠጥኩ የሚያረካኝን ፍለጋተንከራተትኩ በበረሃ ስቅበዘበዝ ጌታ አገኘኝ ምንጩን ከፍቶ አጠጥቶ አሳረፈኝ (2x) ተቅበዟ??? በግ በረት የሌላት ነጣቂ ተኩላ እየተከተላት አዳኝ ታድኖ ታዳኙ ድኖ ኢሄው አየነው ስልጣን ተክኖ አዝ:- ሕይወት ጥማት አንገብግቦኝ ብዙ ቧጠጥኩ የሚያረካኝን ፍለጋተንከራተትኩ በበረሃ ስቅበዘበዝ ጌታ አገኘኝ ምንጩን ከፍቶ አጠጥቶ አሳረፈኝ (2x) የሟርት የመተት የባእድ አምልኮ የጨለማው ሃይል ሰፈር ታውኮ እስረናው ወጠ ከግዞት አገር የአምላኩ ዝና ለዓለም ይነገር አዝ:- ሕይወት ጥማት አንገብግቦኝ ብዙ ቧጠጥኩ የሚያረካኝን ፍለጋተንከራተትኩ በበረሃ ስቅበዘበዝ ጌታ አገኘኝ ምንጩን ከፍቶ አጠጥቶ አሳረፈኝ (2x)