ክበርልኝክበርልኝ ደሙ ደሙ ደሙ የጌታዬ ደም ነው ደሙ ደሙ ደሙ ደሙ የኢየሱስ ደም ነው ደሙ ከኃጢአት ከበደሌ የነጻሁበት እስራቴም ደግሞ የተበጠሰበት በጐልጐታ ፈሶ ነጻ የወጣሁበት ደሙ ደሙ ደሙ የጌታዬ እኮ ነው ደሙ ደሙ ደሙ ደሙ የኢየሱስ ደም ነው ደሙ አዝ፦ ኦ የዓይኖቼ ማረፊያ ጌታ ኦ የዓይኖቼ ማረፊያ ጌታ የዓይኖቼ ማረፊያ ጌታ አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ቸርነት ምህረትህን እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ለእኔ የሆንከውን እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ አዝኜ ተክዤ በፍርሃት እያለሁ በመስቀልህ ጉልበት ድፍረትን አገኘሁ የፈሰሰው ደምህ ዛሬም ትኩስ ነው ከብዙ እስራት ነጻ ሚያወጣ ነው ነጻ ሚያወጣ ነው አዝ፦ ኦ የዓይኖቼ ማረፊያ ጌታ ኦ የዓይኖቼ ማረፊያ ጌታ የዓይኖቼ ማረፊያ ጌታ አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ቸርነት ምህረትህን እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ለእኔ የሆንከውን እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ የቀረኝ ምንድን ነው በሕይወቴ ላይ የማትፈልገውን ፈጽሞ እንዳላይ ጌታ ሆይ አንሳልኝ ከሕይወቴ ላይ አንተው ግባበት በሩጫዬ ላይ በሩጫዬ ላይ ከዚህ በላይ ልኖርልህ እፈልጋለሁ ከዚህ በላይ ላመልክህ እፈልጋለሁ ጌታዬ ሆይ ንገረኝ ንገረኝ ምንድንነው ኢየሱስ ጥሩ እየኖርኩልህ ነው ወይ ስታየኝ ኢየሱስ አካሄዴ እንዴት ነው እስቲ ንገረኝ (2x) አዝ፦ ኦ የዓይኖቼ ማረፊያ ጌታ ኦ የዓይኖቼ ማረፊያ ጌታ የዓይኖቼ ማረፊያ ጌታ አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ቸርነት ምህረትህን እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ (አሃሃሃ) ለእኔ የሆንከውን እያየሁ (አሃሃሃ) አመልክሃለሁ