ባንተ ነው ህይወቴ ባንተ ነው መኖሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ሞገሴ ደሙ በመቃኔ ላይ ስለተቀባ ደሙ በጉበኔ ላይ ስለተቀባ ሞት አለፈ ሄደ እራቀ ከእኔጋ የጌታዬን ደም አይቶ የእየሱሴን ደም አይቶ ሞት አለፈ ሞትአለፈ ሄደ ከኔ ርቆ የሞት መላክ አታስፈራኚ ተሸፍኛለው አያገኘኚ ( *2) ዙሪያዬ እኮ በደሙ ታጥሯል ያን ቅጥር አልፎ እንዴት ይገባል (*2) ለጠላቴ የሀዘን ለኔ የደስታ ቀን ነው ሞት እየገባ ያለው በጠላቴ መንደር ነው ይዙር እንጂ ዙሪያዬን እንደሚያገሳ አንበሳ) ፍፁም መቅረብ አይችል ከደሙ የተነሳ ) *2 ደሙ በመቃኔ ላይ ስለተቀባ ደሙ በጉበኔ ላይ ስለተቀባ ሞት አለፈ ሄደ እራቀ ከእኔጋ የጌታዬን ደም አይቶ የእየሱሴን ደም አይቶ ሞት አለፈ ሞትአለፈ ሄደ ከኔ ርቆ ባንተ ነው ህይወቴ ባንተ ነው መኖሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ክብሬ ሞገሴ