በዋጋ ገዛኸኝ እንዳልጠፋ እንዳልሞት (2x) በዋጋ ገዛኸኝ እንዳልጠፋ እንዳልሞት (2x) ሃዘን መከራዬን ረሳሁ በፊቱ ሞገስ አገኘሁ (2x) ክብር ለእግዚአብሔር ለዚህ መብቃቴ እንዲህ መሆኔ በእርሱ ብርታት ነው መች በእኔ ክብር ይድረሰው መድህኔ ክብር ለእግዚአብሔር (7x) አይደለም በእኔ በእኔ በኃይሌ አይደለም በእኔ በእኔ (2x) ቅንነትህ (3x) አሰረኝ አሰረኝ የዋህነትህ አንተ ቅንና ቸር የዋህ ትህትናን ለሁሉ አስተማርክ ከሃጥያት በቀር ስለሰው በነገር ሁሉ ተፈተንክ አሃ ተፈተንክ ቅንነትህ (3x) አሰረኝ አሰረኝ የዋህነትህ የግሌ ነህ የእራሴ የብቻዬ ጌታዬ ለእኔ (2x) አይደለም በእኔ በእኔ በኃይሌ አይደለም በእኔ በእኔ አይደለም በእኔ ቅንነትህ (3x) አሰረኝ አሰረኝ የዋህነትህ ክብሩ (3x) ለእግዚአብሔር ለእርሱ ይሁንለት ስራዬን ሰራልኝ አገኘሁ ነጻነት ድንቅ ነው (3x) ሥራው አቤት ሲችልበት ጠላትን ማንበርከክ አቤት ሲችልበት እግዚአብሔር ቀደመ ኦሆሆሆ ጠላቴን ገጠመ ኡሁሁ ደገመ ደገመ ኦሆሆሆ ፊቴ እየቀደመ ኡሁሁ (2x) ኤልሻዳይ ነው እርሱ ለማን ይበገራል እግዚአብሔርን አይቶ ጠላቴም ፈርቶኛል (2x) ይሄ ነው (5x) ጌታ ድል አድራጊው (2x)