አዝ፦ ነፍሴ ወደ እሱ አደላ (5x) ነፍሴ ለእርሱ ቅርብ ነው (5x) እስቲ አናምጧቸው እስቲ አንያቸው ሌሎች ሌሎቹን እንመዝናቸው አማራጭና ምትክ የሌለው ለእኔ ጌታዬ እርሱ ብቻ ነው የማያዳክም አራት ነጥብ ነው ቆይ ቆቆይ ቆቆይ ቆቆይ ቆይ እስቲ አሃ ቆይ ቆይ ቆቆይ ቆቆይ ቆቆይ ቆይ እስቲ አሃ ማነውስ ለጠላቱ ሕይወቱን የሚሰጠው ስለ ፍቅር ብሎ በመስቀል ላይ የሚሞተው ነፍሴ ያደላው ለእርሱ ነው (2x) ልቤ ያደላው ለእርሱ ነው (3x) አላይም ሌላውን አላይም ሌላውን አላይም (4x) ሁሌም የምትሸከመኝ የማትዝል የማትደክምብኝ እውነተኛ ወዳጄ ማነው እንዳንተ ሚሆነኝ አሃሃሃ ከዚህ በላይ በላይ ከዚህ በላይ በላይ ክበርልኝ/ንገስልኝ (2x) አላይም ሌላውን አላይም ሌላውን አላይም (4x) በመመዘኛ ሚዛን ላይ ሁሉንም ሳያቸው የእኔ አምላክ ብቻ ከበደ ሚዛኑን ደፋ አደረገው አሃሃሃ የሁሉም የበላይ የሁሉም የበላይ እርሱ ነው (2x) አዝ፦ ነፍሴ ወደ እሱ አደላ (5x) ነፍሴ ለእርሱ ቅርብ ነው (5x) እስቲ አናምጧቸው እስቲ አንያቸው ሌሎች ሌሎቹን እንመዝናቸው አማራጭና ምትክ የሌለው ለእኔ ጌታዬ እርሱ ብቻ ነው የማያዳክም አራት ነጥብ ነው ቆይ ቆቆይ ቆቆይ ቆቆይ ቆይ እስቲ አሃ ቆይ ቆይ ቆቆይ ቆቆይ ቆቆይ ቆይ እስቲ አሃ ማነውስ ለጠላቱ ሕይወቱን የሚሰጠው ስለ ፍቅር ብሎ በመስቀል ላይ የሚሞተው ነፍሴ ያደላው ለእርሱ ነው (2x) ልቤ ያደላው ለእርሱ ነው (3x) የማያዳክመን ምርጫ በሕይወቴ ላይ አረኩኝ ኢየሱስን ላለውጠው በፊቱ ቃልን ገባሁኝ አሃሃሃሃ በድካም በብርታታ ከእርሱ ጋራ ልሆን ወሰንኩኝ አሃሃሃ