Song Lyrics

እኔ እርሱን የማውቀው

Meheret Etefa
Leyet Yale New
እንደ አፉ እንደተናገረው ያደርጋል ጌታዬ ታማኝ ነው እንደ አፉ እንደተናገረው ያደርጋል ጌታዬ ታማኝ ነው (2x) አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ ሰዎች ከውጭ ሆነው እንዲህ አሉኝ እስቲ አምላኳ ያርግ አሉ ዛቱብኝ (2x) አምላኬም ከሠማይ ይህንን አየ በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (2x) ጌታዬም ከሠማይ ይህን አየ በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (2x) አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ እኔ እርሱን የማውቀው እንደዚህ ነው እስራቴን ፈትቶ ሲለቀኝ ነው (2x) ጠላቴ ይሄን ስማ እነግርሃለው እንደ አንተ አይደለም ጌታ ታማኝ ነው እርሱ ታማኝ ነው (2x) አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection