Song Lyrics

ጥንትም የረዳኝ

Meheret Etefa
Leyet Yale New
ጥንት ለረዳኸኝ አሁንም እንደምትረዳኝ ሁሌም እንደምትረዳኝ አውቃለሁ ስለዚህ ስለዚህ አመሰግንሃለሁ ስለዚህ ስለዚህ አመሰግንሃለሁ (2x) ታምኜብህ በአንተ ሩጫዬን እቀጥላለው የሚያቅተኝ ምንድን ነው እንዳልከኝ እሆናለው ጌታዬ አንተን ይዣለሁ (2x) ከዓለም ዕዳ ልውጣ በዚያው ቀን የምትጠብቀኝ እንደተናደርክ ጌታ እንዲሁ አደረክልኝ እውነትህ ነው አዕምሮዬን ሰላምህ ገዛኝ እውነትህ ነው አዕምሮዬን ተቆጣጠረኝ (2x) ጥንት ለረዳኸኝ አሁንም እንደምትረዳኝ ሁሌም እንደምትረዳኝ አውቃለሁ ስለዚህ ስለዚህ አመሰግንሃለሁ (2x) እንዴት እወጣዋለው እንዴትስ አልፈዋለሁ ብዬ ባልኩት ነገር ውስጥ የአንተን ትልቅነት አየሁ እውነትህ ነው አዕምሮዬን ሰላምህ ገዛኝ እውነትህ ነው አዕምሮዬን ተቆጣጠረኝ (2x) ጥንት ለረዳኸኝ አሁንም እንደምትረዳኝ ሁሌም እንደምትረዳኝ አውቃለሁ ስለዚህ ስለዚህ አመሰግንሃለሁ (2x) ተራራና ዝቅታ በሕይወቴ ሲያልፉብኝ እንዴት እንደወጣሁት ፈጽሞ አልታወቀኝ እውነትህ ነው አዕምሮዬን ሰላምህ ገዛኝ እውነትህ ነው አዕምሮዬን ተቆጣጠረኝ (2x) ማዕበልና ወጀቡ ሲያናውጡብኝ መርከቡን ጌታ ተነሳ ገሰጸው አፈረሰበት ሃሳቡን ወግድ ቁም አለው ቆመ ነገሩ ጌታን ስለያዘው አያሰጥመውም አልው (2x) በላይ ክብር በታች ክብር ጸንተህ ለምትኖር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ክብር (4x) የዜማ ዕቃ ይምጣ ሁሉም ለእርሱ ይሁን አናግሩት መሰንቆውን ደርድሩት በገናውን ክብር ይሁን ክብር (2x) ክብር ይሁን ክብር (፲2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection