ጥሩ ጊዜ ጥሩ ቦታ እስቲ ላምልክህ እጄን ላንሳ የልቤ ላይ ንጉሥ ነህ ጌታ አንተ ብቻ የማትረታ አመልክሃለሁ ከልቤ ሆኜ ጌታ እንደሆንክ አምኜ አንተ ቅዱስ አንተ ፍፁም ተወዳዳሪ መሳይ የለህ ኡ መሳይ የለህ (2x) እንዴት ያስችላል እንዴትስ አድሮ እንዴት አመልክህ እንዴት ሰው ኖሮ አመልካለሁኝ (2x) ከምድር በላይ ከምድር በታች አለሁኝ እኔም . (1) . አመልካለሁ እኔ (2x) በውቂያኖስ መሃል አልፌ ብሄድ አያግድ ረጅም መንገድ ብዙ ተራሮችን ባቋርጥ በዚያ ለመኖር አትታ. (2) . አመልክሃለሁ ከልቤ ሆኜ ጌታ እንደሆንክ አምኜ አንተ ቅዱስ አንተ ፍፁም ተወዳዳሪ መሳይ የለህ (2x) በሠማይ ብሄድ ወደጥፍር ብሄድ ከአድማሱ ባሻገር . (3) . እግዚአብሔር (2x) ካለሁበት ከየትም ስፍራ ትሰማኛለህ ኢየሱስ ስጣራ ላምልክህ እንደገና (2x)