የማይታየውንና የሚታየውን በሙሉ በአንተ ተፈጠረ ይህ ሁሉ በሙሉ በሙሉ በአንተ ተፈጠረ ሁሉ በሙሉ በሙሉ ትርጉም አለው ሁሉም . (1) . ተመለከተው ሁሉ በእርሱ ሆነ ያልሆነውስ አንዳች የቱ ነው (2x) ተወሰደ ልቤ በእሱኛው በእሱኛው ሰው በሰራው ሳይሆን እግዚአብሔር በሰራው ተማረከ ልቤ በእሱኛው በእሱኛው በምድራዊው ሳይሆን በሠማያዊው ነው አይ ጥበብ ሆሆ አይ ጥበብ (4x) አይሰራ አይ ጥበብ ረቂቅ ነው በእርግጥ የማመልከው አምላክ ዕውቅታም ነው (2x) የኮረብታውና የወንዙ የወፎች ጫጫታ ጌታ በእጁ ብቻ ሳይሆን በቃሉ ብቻ ፈጠረ በእጁ ሳይነካ በቃሉ ብቻ ፈጠረ የውቂያኖስና የባሕር የጥልቀቱ ትልቅ ነው ያሰኛል የጌታ አቤት ዕውቀቱ (2x) በሥራው በዕውቀቱ የተደነቀው ፈጣሪውን ጌታ እኔ አመልከዋለሁ የሁሉ የበላይ የበላይ የሆነው እኔ የማመልከው እግዚአብሔር ጌታ ነው አይ ጥበብ ሆሆ አይ ጥበብ (4x) አይሰራ አይ ጥበብ ረቂቅ ነው በእርግጥ የማመልከው አምላክ ዕውቅታም ነው (2x)