Song Lyrics

አጠገቤ

Meheret Etefa
Leyet Yale New
ጌታ (2x) አጠገቤ ካለው ሰው ይልቅ እርሱ ይቀርበኛል መገኘቱ ህልውናው ይታወቀኛል (2x) ከውንድም ይልቅ ይጠጋጋኛል ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ (4x) በልቤ ያለህ ትልቅ ቦታ ዘውትር ላክብርህ ሁሌ ጥዋት ማታ ለእኔ ለእኔ አጠገቤ ካለው ሰው ከሚነካኝ ከምነካው ከሚዳስሰኝ ከምዳስሰው በዓይኑ ከሚያየኝ በዓይኔ ከማየው እርሱ ለእኔ (3x) ቅርቤ ነው በገባሁበት አብሮ ይገባል በሄድኩበት አብሮ ይሄዳል እንደ እርሱ ያለ ወዳጅ ታዲያ ከየት ይገኛል አያያያያያያያ እንደ እርሱ ያለ ወዳጅ ታዲያ ከየት ይገኛል (2x) ሥም ሰማዬ ምድርን ሞልቷል እንደ እርሱ ያለ ከየት ይገኛል መኖሩን ደስ በሚለው መንፈሱ ይገልጥልኛል (2x) አጠገቤ ካለው ሰው ይልቅ እርሱ ይቀርበኛል (2x) ስፍራን አይመርጥም ጊዜን አይመርጥም (4x) ሀ ሁ ጌታ (2x) አጠገቤ ካለው ሰው ይልቅ እርሱ ይቀርበኛል መገኘቱ ህልውናው ይታወቀኛል (2x) ከውንድም ይልቅ ይጠጋጋኛል ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ (4x) በልቤ ያለህ ትልቅ ቦታ ዘውትር ላክብርህ ሁሌ ጥዋት ማታ ታማኝ ወገኔ ያለኝ በጐኔ ታማኝ ወዳጄ ያለኝ በእጄ በፍቅሩ ውበት ሁሉ የማትለየኝ ታላቁ ጌታ የምትወደኝ ታላቁ ኢየሱስ የምትመራኝ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection