በሥራው ትክክል በሥራው የማይሳሳት በሥራው አንድ እንኳን ሥራው ሥራው እንከን የሌለው (2x) የማይሆነውን ነገር አይሆንም እያለ የማይረባኝንም እየከለከለ በምድረ በዳ ላይ እኔን እያባበለ መራኝ እጄን ይዞ እሹሩሩ እያለ እሹሩሩሩሩ ነይ ልጄ እያለ ነይ ልጄ (3x) እያለ መራኝ እጄን ይዞ ነይ ልጄ እያለ እኔንም መራኝ እንጂ እጄን በእጁ ይዞ እያሸጋግረኝ ብዙ ብዙ ጉዞ ማዕበልና ወጀቡን በሥልጣኑ አዞ የሚነሳብኝን ጠላቴን ገስጾ እቅፍ እቅፍ እቅፍ ድግፍ አርጐ መራኝ እርሱ መራኝ እጄን ይዞ (4x) የማይሆነውን ነገር አይሆንም እያለ የማይረባኝንም እየከለከለ በምድረ በዳ ላይ እኔን እያባበለ መራኝ እጄን ይዞ እሹሩሩ እያለ እሹሩሩሩሩ ነይ ልጄ እያለ ነይ ልጄ (3x) እያለ መራኝ እጄን ይዞ ነይ ልጄ እያለ ህጻን ሆኜ ሳለሁ እንደ ህጻንነቴ መራኝ ተንከባክቦ እንደ እናት እንደ አባቴ አሁንም ባለሁበት እንደ እኔነቴ ያኖረኛል በድል . (1) . ከፊቴ እቅፍ እቅፍ እቅፍ ድግፍ አርጐ መራኝ እርሱ መራኝ እጄን ይዞ (4x) በሥራው ትክክል በሥራው የማይሳሳት በሥራው አንድ እንኳን ሥራው ሥራው እንከን የሌለው (2x) የማይሆነውን ነገር አይሆንም እያለ የማይረባኝንም እየከለከለ በምድረ በዳ ላይ እኔን እያባበለ መራኝ እጄን ይዞ እሹሩሩ እያለ እሹሩሩ ነይ ልጄ እያለ ነይ ልጄ (3x) እያለ መራኝ እጄን ይዞ ነይ ልጄ እያለ