Song Lyrics

እወድሃልሁ

Meheret Etefa
Bale Girma
እወድሃለሁ እወድሃለሁ ሕይወቴን ሁሉ ለአንተ ሰጥቻለሁ (2x) አንተን አንተን ይላል ልቤ ይፈልግሃል በፍፁም መደነቅ መገረም ተሞልቷል (2x) ትናንትናም ዛሬም ነገም እስከ ዘለዓለም አንተ ነህ ጌታ ኢየሱስ አቻ የለህም ጥንትም ጌታ ነህ ጥንትም ኃያል ነህ አቻ የሌለህ ጥንት ቢሆንም ዬሃ ዛሬ ቢሆንም ዬሃ ያው ነው ሁሌም ዬሃ (2x) እወድሃለሁ እወድሃለሁ ሕይወቴን ሁሉ ለአንተ ሰጥቻለሁ (2x) አንተን አንተን ይላል ልቤ ይፈልግሃል በፍፁም መደነቅ መገረም ተሞልቷል (2x) ቅን ፍፁም አይለወጥም እንደ ትናንትም ዛሬ ይኖራል እስከ ዘለዓለም ሰው አይደለህም ወረት አታውቅም አትቀየርም ጥንት ቢሆንም ዬሃ ዛሬ ቢሆንም ዬሃ ያው ነው ሁሌም ዬሃ (2x) እወድሃለሁ እወድሃለሁ ሕይወቴን ሁሉ ለአንተ ሰጥቻለሁ (2x) አንተን አንተን ይላል ልቤ ይፈልግሃል በፍፁም መደነቅ መገረም ተሞልቷል (2x) ወድሃለሁ ወድሃለሁ ወድሃለሁ ሁልጊዜ በሕይወቴ አመልክሃለው (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection