Selam, [1 Jan 2025 at 10:59:22 at night (1 Jan 2025 at 11:01:08 at night)]: አዝክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው ጌታ እንዳንተ ማን ነው የኃያላን ሁሉ ኃያል ነህ የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነህ የኛ እግዚአብሔር ማን ነው ሚመስልህ ፍጥረት ሰምቶ ሁሉም ያክብርህ የኛ እግዚአብሔር ማን ነው ሚመስልህ ፍጥረት ሰምቶ ሁሉም ያክብርህ አዝክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው ጌታ እንዳንተ ማን ነው ስልጣን ያንተ መንግስትም ያንተ ነው አለም ሁሉ ጌታ በእጅህ ነው የኛ እግዚአብሔር እጅግ ጥልቅ ነህ ሰማየ ሰማይ አይችልም ሊይዝህ የኛ እግዚአብሔር እጅግ ጥልቅ ነህ ሰማየ ሰማይ አይችልም ሊይዝህ አይችልም ሊይዝህ አዝክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው ጌታ እንዳንተ ማን ነው እስከ ዛሬ ብዙ ተብሎልሃል በብዙዎች አንደበት ተነግሮልሃል ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም እኩያ የለህም አዝክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው ጌታ እንዳንተ ማን ነው አዝክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ ክበር ንገስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ ከተባለልህ በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው ጌታ እንዳንተ ማን ነው