Song Lyrics

ደም ተከፍሎበታል

Hana Tekle
Yezelalem Fetari
ለመቆሜ የምሰጠው ምክንያት አንድ ነው አንድ አምላኬ መዳኛዬ ኢየሱስን ነው አልተወኝም ታድጐኛል ጌታዬ (ጌታዬ) እጄን ይዞ እንዳልወድቅ ከላላዬ እንዳልገኝ የጠፋው ሰው ነበርኩኝ በሃጣቴ በብዛቱ የረከስኩኝ የሰውን ዓይን እንኳን ለማየት የፈራሁ ጉዳቴን እንጂ ጥቅሜን የረሳሁ በሕይወቴ (በሕይወቴ) አዝ፦ ሕይወቴ ግን ዛሬ ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል ነፍስ ተሰውቶበታል (2x) እንዳልገኝ የጠፋው ሰው ነበርኩኝ በሃጣቴ በብዛቱ የረከስኩኝ እኔ እንዳልገኝ የጠፋው ሰው ነበርኩኝ በሃጣቴ በብዛቱ የረከስኩኝ አዝ፦ ሕይወቴ ግን ዛሬ ደም ተከፍሎበታል ሕይወቴ ነፍስ ተሰጥቶበታል ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል (2x) ሕይወቴ ሕይወቴ ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል ሕይወቴ ነፍስ ተሰጥቶበታል ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል ሕይወቴ በቀራኒዮ ሞቱ ከሞት ድኛለሁ በመስቀሉ ስራው ልጁ ሆኛለሁ በክርስቶስ ደም . (2) . ዕድሜዬን ዘምኔን አመልከዋለሁ ዕድሜዬን ዘመኔን ሰትቼዋለሁ ዕድሜዬን ዘመኔን አመልከዋለሁ አዝ፦ ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል ሕይወቴ ነፍስ ተሰጥቶበታል ሕይወቴ ደም ተከፍሎበታል ሕይወቴ ነፍስ ተሰጥቶበታል ሕይወቴ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection