በጉባኤው መሃል በአንድ አባት ልጆች ላይ የተገፋፋ ሰው አንድ ላይ ያመልክሃል አንድ ላይ ያመልካል ውስጡን እያመመው ጥላቻው በርትቶ ወድሃለው ይላል ህዝብህ ቤትህ ገብቶ አንድ ላይ ተቀምጦ ስንበላም አንድ ላይ ስንጠጣም አንድ ላይ ስንገባም አንድ ላይ ስንወጣም አንድ ላይ ይህን ሁሉ ዘምን አንድ ላይ ኖረናል ውስጥ ውስጡን ተባልተን ግን ተለያይተናል ምን ያደርጋል ፍቅር አይደለም ዎይ ያገናኘን ፍቅር አይደለም ዎይ ያሰባሰበን ኢየሱስ አይደለም ዎይ ያገናኘን ጌታ አይደለም ዎይ ያሰባሰበን የስስት ጨርቃችን መጨረሻው ብን ነው ለዛሬ ያልሆነ ፍቅራችን ለመች ነው ኧረ ለማንስ ነው ከፍቅሩ ባለቤት ከሆነ ውሎዋችን በአንድነት ይገለጥ እውነት አምልኳችን በፍቅር አምልኳችን ስንበላም አንድ ላይ ስንጠጣም አንድ ላይ ስንገባም አንድ ላይ ስንወጣም አንድ ላይ ይህን ሁሉ ዘምን አንድ ላይ ኖረናል ውስጥ ውስጡን ተባልተን ተለያይተናል ምን ያደርጋል ፍቅር አይደለም ዎይ ያገናኘን ፍቅር አይደለም ዎይ ያሰባሰበን ኢየሱስ አይደለም ዎይ ያገናኘን ጌታ አይደለም ዎይ ያሰባሰበን እምነት ቢሞላ ዕውቀት ቢከበኝ ልሳን መናገር ትንቢት ቢኖረኝ ሥጋዬን ለእሳት ብሰጥ ፈቅጄ ባልነፍግ ለድሆች ያለኝን ከእጄ [1] ፍቅር የሌለው እልፍ ደግነት ጌታ የሌለበት መንፈሳዊነት ወዴት ወዴት ነው ይህ ከንቱ ጉዞ በሃሜት ታዝሎ በቂም ተይዞ ዞሮ ለማን ነው ይህ ጥል ግርግር አቤል ከቃየል የማይሆን አጥር ጐራ ለይቶ ይቅር ማድሩ የእውነት ፍቅር ይግባ መንደሩ የባርያን ጣትን ደስታው ይደፍርስ በፍቅር ዘምተን ሰላም እንመልስ የቅርሾን ዘመን ይበቃ ብለነው መሰናጠሉ ነው ወዲያ እንጣለው ፍርድ ይበቀለው በረከት ደርሶ ልጅ አይመለስ የተወሰድው ክብርም ይመለስ ፍቱን መድሃኒት ፍቅር ነው ፈውሱ ለምድሪቱ ቀውስ ጥያቄ መልሱ ፍቅር አይደለም ዎይ ያገናኘን (2x) ኢየሱስ አይደለም ዎይ ያገናኘን ጌታ አይደለም ዎይ ያሰባሰበን