ምስጋና የሚሠዋ እርሱ ያከብረኛል ማዳኔን የማሳይበት በዚያ ድል ይገኛል ምስጋና የሚሠዋ እርሱ ያከብረኛል ማዳኔን የማሳይበት በዚያ ድል ይገኛል ይህን ጌታ ብለሀልና ይኸው ከልቤ ምስጋና እግዚአብሔር የተገባህ በምስጋና የተፈራህ ባለፍኩበት መንገድ እጅህን ብዙ አየሁ የውለታህን ቁጥር አልችልም ልገልፀው ብዙ ብዙ ዋልህ ይህን አልዘነጋም ያረግክልኝ ሁሉ ከልቤ አይጠፋም እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋና እልፍ ዕዳ አለብኝ የእልልታ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋናህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውለታህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ ባያደርስልኝም የልቤን በሙሉ ምስጋና ነው መልሴ ላረክልኝ ሁሉ በመልካምነትህ ቤቴን ሞልተኸዋል ከምስጋና በቀር ምን ብል ይገልፅሀል ብዙ ዕዳ አለብኝ የምስጋናህ ብዙ ዕዳ አለብኝ የውለታህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋናህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውለታህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ ካልተደረገልኝ ይልቅ የተደረገልኝ ስንቱ ነው እኔ አልሆነልኝም ከምለው ይልቅ የሆነልኝ እጅግ ብዙ ነው ዛሬም ጥያቄዬን ይዤ ለምስጋና ልቤ አይዘገይም በስምህ ስንቱን አልፌያለሁ ይህንን ከልቤ አልፍቀውም እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋና እልፍ ዕዳ አለብኝ የእልልታ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ እልፍ ዕዳ አለብኝ የምስጋናህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውለታህ እልፍ ዕዳ አለብኝ የዝማሬ እልፍ ዕዳ አለብኝ የውዳሴ