በሰማይ በምድር አቻ የለህ ወሰን ልኬት የለው ግዛትህ ክብርህ ሰማያትን ሸፍኖ ላይደረስበት አለ ገኖ በሰማይ በምድር አቻ የለህ ወሰን ልኬት የለው ግዛትህ ክብርህ ሰማያትን ሸፍኖ አይደረስበትም አለ ገኖ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር 1-አንተ ሰማያትን ምድርን ሞልተሀል አለቅነት ስልጣን አንተን ያመልኩሀል የለም ካንተ በላይ ደርሶ ሚጠጋጋ ገናናነት ክብር ሁሌም አንተ ጋ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር 2-ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ አንተ ሀሳብህም ከቶ አይከለከልም በምድር ያለው ሁሉ ገንዘብህ ነው ካንተ የተሰወረ የለም ምንም እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ከዜማ በላይ ነው ክብርህ ከቃላት በላይ ነው ማንነትህ እግዚአብሔር አንተ ታላቅ ነህ አንተን መሣይ የሌለህ! ከዜማ በላይ ነው ክብርህ ከቃላት በላይ ነው ማንነትህ እግዚአብሔር አንተ ታላቅ ነህ አንተን መሣይ የሌለህ! እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር