የማያረጅ መውደድ የማይቀያየር ወረት የማያውቀው እውነተኛ ፍቅር የኢየሱስ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የማያረጅ መውደድ የማይቀያየር ወረት የማያውቀው የሕይወት ሁሉ ሥር የኢየሱስ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የጌታዬ ፍቅር ነው! የኢየሱስ ፍቅር ነው! የፍቅርን ትርጉም አትፈልጉት የትም ከኢየሱስ በስተቀር የትም አይገኝም ነፍሱን በመስቀል ላይ ሰጠን በጭንቅ አልፎ እንደሰው ተገኘ ክብሩን አሳልፎ የኢየሱስ ፍቅር ! የኢየሱስ ፍቅር ! የጌታዬ ፍቅር ! የኢየሱስ ፍቅር! ሐብታም ደሀ የለም ሁሉም ይወደዳል የሚናቅ ነፍስ የለም ሁሉን ይፈልጋል ፍቅሩ እንደባህር ነው የማይነጥፍ ዘላለም ለሰው ልጅ በሙሉ ቢቀዳ አይጎድልም! የኢየሱስ ፍቅር! የኢየሱስ ፍቅር! የጌታዬ ፍቅር! የኢየሱስ ፍቅር! ማይለወጥ የማይናወጥ ፍቅር ኢየሱስ ነው ማይመዘን የማይለካ ዘላለም ውድ ነው! ማይናወጥ የማይለወጥ ፍቅር ኢየሱስ ነው ማይመዘን የማይለካ ዘላለም ሚወደው! ኢየሱስ ፍቅር ነው! ኢየሱስ ፍቅር ነው! ጌታዬ ፍቅር ነው! ኢየሱስ ፍቅር ነው! የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ ፍቅር ኢየሱስ ፍቅር ኢየሱስ ፍቅር