አፅናኙን መንፈስ ልኮልናል በሰላሙ ይሞላናል ምን ሚሰማው ባይሆን ደህና እንፀናለን መንፈሱ አለንና እንቆማለን መንፈስቅዱስ አለንና እንፀናለን መንፈሱ አለንና እንቆማለን መንፈስቅዱስ አለንና አፅናኙን መንፈስ ልኮልናል በእውነቱ ይመራናል ምን ሚታየው ባይሆን ደህና እንፀናለን መንፈሱ አለንና እንቆማለን መንፈስቅዱስ አለንና እንፀናለን አምላክ አለንና እንቆማለን መንፈስቅዱስ አለንና ከማዕበሉ በላይ ከወጀቡም በላይ ከችግሩም ጥልቀት ከምንሰማው በላይ ብርቱ የሚያረገን መንፈሱ አይደል ወይ? ደህና የሚያረገን መንፈሱ አይደል ወይ? ከማዕበሉ በላይ ከወጀቡም በላይ ከችግሩም ጥልቀት ከምናየው በላይ ብርቱ የሚያረገን መንፈሱ አይደል ወይ? ደህና የሚያረገን መንፈሱ አይደል ወይ? በጨለማው አለም ጨለማው በርትቷል የጭንቅ የምጥ ዜናው ቀን ከሌት ይፋጃል የብርሐኑ መንፈስ ልባችንን ያዘው እንጂማ ከፍሙ ማን ነው የሚተርፈው? መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በሰላሙ ይሞላናል በእውነቱ እየመራ እስከፅዮን ያዘልቀናል መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በእውነቱ ይመራናል በሰላሙ እየሞላ እስከፅዮን ያደርሰናል ትናንት ዛሬም ነገም መንፈሱ ይሰራል ለደረቁ አጥንቶች ሕይወትን ያድላል ተስፋ ለሌላቸው ተስፋ ተገን ሆኖ አለ መሀላችን በልባችን ገኖ መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በሰላሙ ይሞላናል በእውነቱ እየመራ እስከፅዮን ያዘልቀናል መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በእውነቱ ይመራናል በሰላሙ እየሞላ እስከፅዮን ያደርሰናል መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በእውነቱ ይመራናል በሰላሙ እየሞላ እስከፅዮን ያደርሰናል