Song Lyrics

ያድናል

Yadinal

ወረደ የእግዚአብሔር ልጅ ሊያድን የሰውን ልጅ ከጠፋበት ሊመልሰው ከአብ ጋራ ሊያስታርቀው የማይገባውን ውርደት አየ ለፍቅር ሲል ተሰቃየ ራሱን ሠዋ የአብ አንድያ ፍቅር የለም በቃ ከዚህ ወዲያ ፍቅር የለም በቃ ከኢየሱስ ወዲያ ፍቅር የለም በቃ ከዚህ በላይ ፍቅር የለም በቃ ከኢየሱስ ወዲያ ምን አለ ከዚህ በላይ? ምን አለ ፍቅር? ምን አለ ከዚህ በላይ? ምን አለ ፍቅር? አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምሕረት ተዋደደ! ምን አለ ከዚህ በላይ? ምን አለ ፍቅር? ምን አለ ከዚህ በላይ? ምን አለ ፍቅር? አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምሕረት ተዋደደ! የአለም መድህን የአለም ቤዛ ለፍቅር ሲል ተቀጣ የአብ አቻ "ሰው" ተባለ መድህን ሊሆን ለኮበለለ ቤዛ ሊሆን ለኮበለለ የአለም መድህን የአለም ቤዛ ለፍቅር ሲል የተንገላታ የአብ አቻ "ሰው" ተባለ መድህን ሊሆን ለኮበለለ መድህን ሊሆን ለኮበለለ ቤዛ ሊሆን ለኮበለለ መድህን ሊሆን ለኮበለለ ምን አለ ከዚህ በላይ? ምን አለ ፍቅር? ምን አለ ከዚህ በላይ? ምን አለ ፍቅር? አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምሕረት ተዋደደ ምን አለ ከዚህ በላይ? ምን አለ ፍቅር? ምን አለ ከዚህ በላይ? ምን አለ ፍቅር? አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምሕረት ተዋደደ ያድናል ኢየሱስ ያድናል አድኖናል ኢየሱስ አድኖናል ያድናል ኢየሱስ ያድናል ያድናል ኢየሱስ ያድናል ተመለስ በሉት ያንን ከርታታ በጨለማው ለሚንገላታ የብርሀን ሕይወት ለእርሱም ይድረሰው አብረን እየኖርን ለምን ይለፈው? ተመለሽ በሏት ያቺን ከርታታ በጨለማው ለምትንገላታ የብርሀን ሕይወት ለእርሷም ይድረሳት አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት? አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት? አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት? ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ቤዛ ሆነን መድህን ሆነን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል ያድናል!!!
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection