ካህን በገዛ ደምህ አዳንከኝ ካህን በገዛ ቁስልህ አተረፍከኝ ከፍለክ አቆደስከኝ ህወትህን ቆርሰ አካፈልከኝ ነብስህን ከዚህ የጨመረ ምን ፍቅር ይኖራል ከዚህ ደርዝ ያለፈ ምን መውደድ ይገኛል መስዋት ከመሆን ከመሞት የባሰ ለነፍስ ነፍስ ከማጣት ከማለፍ ያለፈ ብልህ የመውደድ ጥልቅ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ በአንተ ፍቅር ብቻ በክርስቶስ ብቻ ህይወቴ ተገኝቶ በአንተ ፍቅር ብቻ ጨለማዩ በርቶ በአንተ ፍቅር ብቻ/2/ በቃል ብቻ በአንደበትህ መቼ ወደድከኝ በግብር እንጂ በእውነት ትርጉም ያፈቀርከኝ ፍቅርን አሳየኸኝ ራስህን ለቀህ ሆነህ ከነብስ ውጭ በፈቃድ ተገለህ ቅን ደጉ ታመነ የዋህ ስቃይህ ገባው ፍቅር ተገደልህ ህይወቴ እንዲገባ ብልህ የመውደድ ጥግ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ በአንተ ፍቅር ብቻ በክርስቶስ ብቻ ህይወቴ ተርፎልኝ በአንተ ፍቅር ብቻ ጨለማዩ በርቶ በአንተ ፍቅር ብቻ ብልህ የመውደድ ጥግ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ በአንተ ፍቅር ብቻ/2/ ልታድነኝ ልታተርፈኝ ወደህ የሄድክበት የሞትህ ነው ያልተገባ በደም ያለፍክበት ከሞት የስቃይ በእንጨት ተንጠልጥለህ ፃዲቅ ያለሐጢያትህ ከአባይ መሐል ሆነህ ቅን ደጉ ታመነ የዋህ ስቃይህ ገባው ፍቅር ተገደልህ ህይወቴ እንዲገባ ብልህ የመውደድ ጥግ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ በአንተ ስቃይ ብቻ በህመምክ ብቻ ብልህ የመውደድ ጥግ የፍቅር ዳርቻ ህይወቴ ተገኝቶ በአንተ ፍቅር ብቻ ምልክ አገልፅህም ዘመኔም ያንስሀል ለፈሰሰው ደምህ ምኔስ ይክስሀል እንዲያው ዝም ብዩ ቤዛዩ እልሀለው በቀረልኝ እድሜዩ ሳመልክህ እኖራለው አዜምልሀለው ቤዛዩ እልሀለሁ/2/ ብዙ በአንተ ያገኘሁ አዳኜ እልሀለሁ/2/ ድኽነት በአንተ ያገኘሁ