Song Lyrics

ሽኩር

Hana Tekle
habte Semay
በዕንባ እንዳልዘራሁ በለቅሶ እንዳልወጣሁ በሐዘን እንዳላለፍኩ ነዶዬን ይዤ ተመለስሁ መልካምነትህን አየሁ ፃድቅነትህን አየሁ በዕንባ እንዳልነበርኩ ነዶዬን ይዤ ተመለስኩ ይኸው ምስጋናዬን እንካ ይኸው አምልኮዬን እንካ ይኸው ዝማሬዬን እንካ ይኸው እልልታዬን እንካ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ ስደክም ያኔ ዝዬ ስበረታም ደግሞ ደግሜ ቁልቁለት ዳገቱ ሲያዝለኝ ሽቅብ መውጣቱ ሲከብደኝ የማያልፍ ቢመስልም ያን ዳገት?? አልፌው ስገኝ ድንገት አልረሳም ያን ቀውጢ ጊዜ ሲርቀኝ ሀዘን ትካዜ ይኸው ምስጋናዬን እንካ ይኸው አምልኮዬን እንካ ይኸው ዝማሬዬን እንካ ይኸው እልልታዬን እንካ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ ማን አለሁ ብሎኛል ስደክም የተማመንኩበት ሲከስም የያዘኝ ጸጋህ በብርቱ በማልፈበት አልፎ የረዳኝ በሌቱ የብቸነቴ አምላክ የጓዳዬ የምስጢሬ ጌታ ሰማህ ጩኸቴን ሰማህ ሰማህ ዕንባዬን ሰማህ ይኸው ምስጋናዬን እንካ ይኸው አምልኮዬን እንካ ይኸው ዝማሬዬን እንካ ይኸው እልልታዬን እንካ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ በአንተ አይደለም ወይ ሽኩር ጎይታ ሽኩር ሽኩር ጎይታ ሽኩር
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection