ባርኮቴ ብዙ ነው የተደረገልኝ ስንቱ ነው በረከቴን እቆጥራለሁ የተደረገልኝ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አምና ላይ ደረስኩኝ ካቻምናን ዘግቼ ዘንድሮን ደግሞ አየሁ አምናን ረስቼ ከማላየው ክፋት በክንዱ ሸሽጎኝ ከማላውቀው ጥፋት በድንቅ አስመልጦኝ እኔ አለሁኝ በእርሱ ምሕረት በእርሱ ደግነት በእርሱ ምሕረት በእርሱ ደግነት በእርሱ ምሕረት በእርሱ ደግነት እኔ አለሁኝ! ዛሬ ሰላም ነው ቤቴ ተጠብቆ በአባቴ እንደቀልድ ደህና ነሽ ወይ ሲሉኝ እግዚብሔር ይመስገን አልኩኝ እግዚብሔር ይመስገን እግዚብሔር ይመስገን መድኃኒዓለም ይክበር አባቴ ይመስገን የምልበት ብዙ አለኝ ብዙ አለኝ ብዙ አለኝ ብዙ አለኝ የሠራው ሰማዩን ያበጀው ምድሩን እግዚአብሔር አይደል ወይ የሚያይ?? አምላኬ አይደለም ወይ ባበጀው ምድር ላይ የሚያኖረው ሕዝቡን እኔን እግዚአብሔር አይደለም ወይ አምላኬ አይደለም ወይ መውጣት መግባቴ በእኔ አይደለም ሰላም ውሎ ማደሬም ቀልድ አይደለም ጤናዬን ሰላሜን እርሱ ይዞት እንጂ ጠላት መች ዘንግቶ የእኔን ደጅ ቀን ይመሻል ይነጋል እያየሁት ክረምት በጋውንም ይኸው ለመድኩት ትናንት ዛሬንም ያየሁት በእርሱ ነው ያልተነካሁት?? ምክኒያቱ በእግዚአብሔር ነው በደግነቱ እኔን ያኖረኛል በቸርነቱ እኔን ያቆመኛል በደግነቱ እኔን ያኖረኛል በቸርነቱ እኔን ያቆመኛል በእርሱ ምሕረት በእርሱ ደግነት በእርሱ ምሕረት በእርሱ ደግነት ዓመታቶቹ የእርሱ ናቸው በቸርነቱ የሚያቀዳጀው በሆነውም ባልሆነውም ልቤን አላዝልም እግዚአብሔር ይመስገን ለነገማ አልተክዝም እግዚአብሔር ይመስገን