ምሕረትህ በኔ ላይ እጅግ በዝቷልና ክንድህም ለረድኤት ተዘርግቷልና ጌታዬ ሆይ ከፍ አደርግሃለሁ ከፍ አደርግሃለሁ አመሰግናለሁ (4x) ምሕረትህ በኔ ላይ እጅግ በዝቷልና ክንድህም ለረድኤቴ ተዘርግቷልና ጌታዬ ሆይ እኔ አመልክሃለሁ ስምህን ለዘላለም እባርከዋለሁ ከፍ አደርግሃለሁ (2x) ከፍ አደርግሃለሁ አመሰግናለሁ (4x) የዳዊት ልጅ ማረኝ ሲልህ እጁን አንስቶ ፊትህ ተደፍቶ ሲለምንህ ስማጸንህ አታልፈውም ያንን ምስኪን ሰው ሙሉ ሰው አድርገህ ጤናውን ሰጥተህ ሳትፈውሰው ምሕረትህ በኔ ላይ እጅግ በዝቷልና ክንድህም ለረድኤቴ ተዘርግቷልና ጌታዬ ሆይ እኔ አመልክሃለሁ ስምህን ለዘላለም እባርከዋለሁ ከፍ አደርግሃለሁ (ከፍ አደርግሃለሁ) በዮርዳኖስ ወንዝ ዳር ቆሜ አፍሬ አላውቅም የኤልያስ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ የት ነህ ብዬ ምልጃ ጸሎቴን ትመልስና ወንዙን አሻግረህ ታቆመናለህ በምስጋና ምሕረትህ በኔ ላይ እጅግ በዝቷልና ክንድህም ለረድኤቴ ተዘርግቷልና ጌታዬ ሆይ እኔ አመልክሃለሁ ስምህን ለዘላለም እባርከዋለሁ ከፍ አደርግሃለሁ (ከፍ አደርግሃለሁ) ከፍ አደርግሃለሁ አመሰግናለሁ (8x)