ከሞት ሊያድነው ወደሚችል አምላክ ፀሎት ልመናን አቀረበ በእንባ ምናለ የማይገባው ሰው ሆኖ ሰውን ስላየው ትሁት ሆኖ በመታዘዝ ወዶን የል እስከሞት ድረስ አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ አለ የሚራራልን አለ የተፈተነ አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ አለ ደም እስኪያልበው አለ ጭንቀትን ያየ ወደሰማይ ያረገው ታላቅ ሊቀ ካህን የራሱን ደም ይዞ ገባ አስታረቀን ከአብ ጋር የዘላለም ቤዛነትን ሊያስገኝልን በደሙ እግዚአብሔርን እንድናመልክ ህሊናችንን አጠበው አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ አለ የሚራራልን አለ የተፈተነ አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ አለ ደም እስኪያልበው አለ ጭንቀትን ያየ ይራራል ብባል በእርሱ ያምራል ይረዳል ብባል ከእርሱ ማን ይልቃል በመከራ ተፈትኖ መታዘዝን ተምሯል (4×) እግዲህ ምህረትን እንድንቀል እንዲያግዘን ፀጋው በሚያስፈልገን ወደ ፀጋው ዙፋን በእምነት እንቀርባለን ሲደክመን አግዘን አግዘን እንላለን አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ አለ የሚራራልን አለ የተፈተነ አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ አለ ደም እስኪያልበው አለ ጭንቀትን ያየ