Song Lyrics

አንተን ባየ አይኔ

Anten Baye Ayine

Bereket Lemma
Yabokin Sishager
ሳይነጋ ለሊቱ ሳትቀድመኝ ጀምበር መጥቻለሁ ፍትህ ለሊት ላልከኝ ጉዳይ አንተን ባየ አይኔ ይስሀቄን አይቼ ንቄዋለሁ /የኔን ሳቅ ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር ሰዋዋለሁ /ሰዎች ሳላማክር ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ *2 ቀሎብኝ አይደለም ረብ ሚሆነኝ ለኔ ጠብቄ ያገኘሁት ሚሳሳለት አይኔ እሱን አይየሁና ትምክቴ በሙሉ ንቄዋለሁ ድጋሚ ሳላስብ ግራ ቀኝ ሳላይ ሰጠዋለው ሞኝ ነህ ይበሉኝ ያለህን ይበሉኝ መካሪ አጣህ ይበሉኝ ተሳሳትክ ይበሉኝ እሱን ካከበረ ከተቀበለልኝ ምን እሻለው ካለኝ ብቻ ሳይሆን ራሴንም ጨምሬ ሰጠዋለሁ ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ ካረካህ አንተን ደስ ካሰኘህ ሰዊልኝ ያልከው ደስታዬን ቢሆን አንድ ለሊት አይደር አንድ ቀን አይዋል ሰዊልኝ ያልከው በኔ ቤት አያድር
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection