Song Lyrics

የማያልፍበት

ሁሉም ተራውን ጠብቆ ሁሉም ዙፋኑን ሲለቅ ሁሉም ጉልበቱ ሲላላ ሁሉም ጉልበቱ ሲርድ አንድ አለ አንድ አለ እንዳማረበት ጊዜ የማይሽረው የማያልፍበት ማን አለ ማን አለ እንዳማረበት ኢየሱሴ ነዋ የማያልፍበት ነገሥታት አለፉ ሁሉ በየተራ (3x) ዓመታት አለፉ ሁሉ በየተራ (3x) የእኔ አምላክ ሕያው ነው ይለያል ከሌላ (3x) አይለዋወጥም አይቀያየርም አይለዋወጥም አይቀያየርም እኔ አንኳን በዘመኔ በዓይኔ እንዳየሁት ነገሥታት ያልፋሉ በሹም በሽረት ዙፋኑን ይሰጣል በአንድ ለሌላዉ የማይለዋወት ኢየሱሴ ነው ያው ነው የእኔ ጌታ ያው ነው ያው ነው የእኔ ኢየሱስ ያው ያው ያው ያው ነው የእኔ ጌታ ያው ነው ያው ነው የእኔ ኢየሱስ ያው ያው ያው አይለዋወጥም አይቀያየርም አይለዋወጥም አይቀያየርም ሁሉም ተራውን ጠብቆ ሁሉም ዙፋኑን ሲለቅ ሁሉም ጉልበቱ ሲላላ ሁሉም ጉልበቱ ሲርድ አንድ አለ አንድ አለ እንዳማረበት ጊዜ የማይሽረው የማያልፍበት ማን አለ ማን አለ እንዳማረበት ኢየሱሴ ነዋ የማያልፍበት ነገሥታት አለፉ ሁሉ በየተራ (3x) ዓመታት አለፉ ሁሉ በየተራ (3x) የእኔ አምላክ ሕያው ነው ይለያል ከሌላ (3x) አይለዋወጥም አይቀያየርም አይለዋወጥም አይቀያየርም
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection