Song Lyrics

በአምልኮ

በአምልኮ በዝማሬ በአምልኮ በዝማሬ አዬ በአምልኮ በዝማሬ በአምልኮ በዝማሬ አዬ ልምጣ ወደ አንተ አዎ ላሞካሽህ ባማረው ዜማ ላቆላምጥህ ( 2x) ያማረውን መዝሙር ያማረውን ቅኔ ገና እዘምራለሁ አልጠገብኩም እኔ ( 2x) ልቤ ነገረኝ (፬x) ልቤ ነገረኝ (፬x) አንተ ወዳለህበት ወደአደባባይ ጌታ የዳዊት አምልኮ የዝማሬው ሽታ ልቤ ነገረኝ (፬x) ልቤ ነገረኝ (፬x) ብቻ ኢየሱስ ቤቴ ካለ ሙሉ ነው ይበቃኛል (፫x) ብቻ ኢየሱስ ቤቴ ካለ ሙሉ ነው ይበቃኛል (፫x) ምሥጋና ለታረደው በግ ለታረደው አምልኮ ለኢየሱስ ነው የሚገባው ( 2x) በአምልኮ በዝማሬ በአምልኮ በዝማሬ አዬ በአምልኮ በዝማሬ በአምልኮ በዝማሬ አዬ ልምጣ ወደ አንተ አዎ ላሞካሽህ ባማረው ዜማ ላቆላምጥህ ( 2x) ብቻ ኢየሱስ ቤቴ ካለ ሙሉ ነው ይበቃኛል (፫x) ብቻ ኢየሱስ ቤቴ ካለ ሙሉ ነው ይበቃኛል (፫x) መዝሙር አለኝ ዜማ አለኝ መዝሙር አለኝ የእኔ ጌታ ዜማ አለኝ መዝሙር አለኝ ዜማ አለኝ መዝሙር አለኝ የእኔ ጌታ ዜማ አለኝ ያማረውን መዝሙር ያማረውን ቅኔ ገና እዘምራለሁ አልጠገብኩም እኔ ( 2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection