Song Lyrics

ወደፊት

አልተውም አልተውም አልተውም አምልኮ በዋጋ የገዛኝ የኢየሱስ ነኝ እኮ አልተውም አልተውም አልተውም ዝማሬ ይኸው አልበረደም ውስጤ እስከዛሬ ወደፊት ነው ወደፊት ወደፊት (፬x) (አሃሃሃሃሃ) እየተውኩ (አሃሃሃሃሃ) ኋላዬን (አሃሃሃሃሃ) ለማያዝ (አሃሃሃሃሃ) የፊቴን ወደፊት ነው ወደፊት ወደፊት ( 2x) ከከበበኝ በላይ በላይ ከችግሬ በላይ ከጉዳዬ በላይ በላይ ከጠላቴ በላይ በላይ ከጭንቀቱ በላይ ከበሽታው በላይ በላይ ይፈውሳል እጁ ይፈውሳል እጁ ሰው ያደርጋል እጁ ሰው ያደርጋል እጁ ( 2x) ይሄ የማነው የማን እጅ (፫x) አዋጅ የሚሽር በአዋጅ ይሄ የማን ነው የማን ስራ (፫x) በምድረ በዳ አሄ የሚመራ ገባኝ ገባኝ ገባኝ ( 2x) የጌታ ነው የጌታ (፬x) የጌታ ነው የጌታ (፬x) እውነት እውነት እውነቴን ነው የምዘምረው ከልቤ ነው የተስፋን ቃል በሰጠኝ ያ ድቅድቅ ጨለማ ነጋልኝ ነጋልኝ ነጋልኝ ነጋ (፬x) በጌታ ነው በጌታ (፬x) አልተውም አልተውም አልተውም አምልኮ በዋጋ የገዛኝ የኢየሱስ ነኝ እኮ አልተውም አልተውም አልተውም ዝማሬ ይኸው አልበረደም ውስጤ እስከዛሬ ወደፊት ነው ወደፊት ወደፊት (፬x) (አሃሃሃሃሃ) እየተውኩ (አሃሃሃሃሃ) ኋላየን (አሃሃሃሃሃ) ለማያዝ (አሃሃሃሃሃ) የፊቴን ወደፊት ነው ወደፊት ወደፊት ( 2x) ከከበበኝ በላይ በላይ ከችግሬ በላይ ከጉዳዬ በላይ በላይ ከጠላቴ በላይ በላይ ከጭንቀቱ በላይ ከበሽታው በላይ በላይ ( 2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection