የሚታየው ሌላ ነው የሚሰማው ሌላ እኔ ግን ቃሉን ሳምን አግኝቻለሁ መላ የሚታየው ሌላ ነው የሚሰማው ሌላ እኔ ግን ቃሉን ሳምን ጨለማዬ በራ አዝ፦ እንደ ንስር ወደላይ ወደላይ ወደላይ (፬x) ወደላይ ወደላይ (፬x) ወደላይ ወደላይ ወደላይ (ወደላይ ወደላይ ወደላይ) እስቲ ቀና ቀና ወደላይ አዲስ ክብር መጥቷል በእኔ ላይ ከደመናው በላይ እንደንስር ከፍ ከፍ እላለሁ ላልታሰር ቀና ቀና ከአንገቴ ቀና ወደላይ ቀና ቃል አለኝና ( 2x) አዝ፦ እንደ ንስር ወደላይ ወደላይ ወደላይ (፬x) ወደላይ ወደላይ (፬x) ወደላይ ወደላይ ወደላይ (ወደላይ ወደላይ ወደላይ) ሁሉ ደህና ሁሉ ሰላም ሁሉ ደህና ነው ደህና ነው ብያለሁ ደህና እላለሁኝ ደህና (፬x) አዝ፦ እንደ ንስር ወደላይ ወደላይ ወደላይ (፬x) ወደላይ ወደላይ (፬x) ወደላይ ወደላይ ወደላይ (ወደላይ ወደላይ ወደላይ) የሚታየው ሌላ ነው የሚሰማው ሌላ እኔ ግን ቃሉን ሳምን አግኝቻለሁ መላ የሚታየው ሌላ ነው የሚሰማው ሌላ እኔ ግን ቃሉን ሳምን ጨለማዬ በራ በራ በራ በራልኝ ( 2x) በራ አዝ፦ እንደ ንስር ወደላይ ወደላይ ወደላይ (፬x) ወደላይ ወደላይ (፬x) ወደላይ ወደላይ ወደላይ (ወደላይ ወደላይ ወደላይ) የኢየሱስ መንፈስ አለኝ (፬x) የኢየሱስ መንፈስ አለኝ (፬x) አሜን አሜን