Song Lyrics

ፍቅር አሳየኸኝ

ባላጣኸው ቦታ ባላጣኸው ልብ ኧረ እንዴት ወደድከኝ ገረመኝ ሳስብህ (2x) ማነው የወደደኝ ጠጋ ያረገኝ ከመሞት አውጥቶ ፍቅር ያሳየኝ ጌታ ነው (3x) ጌታ ጌታ ነው (3x) ጌታ የእኔማ ነገር የእኔስ ጉዳይ ተፈጸመልኝ ጐልጐታ ላይ (4x) ምን ልበል ምን ላድርግ ወዶኛል ያላ እንከን (2x) አንዴ ብቻ አይደለም ብዙ ጊዜ ነው ጉልበት የሆንከኝ እምነቴ ሲላላ ከጐኔ ቆመህ ያበረታኸኝ (2x) ወደድከኝ ወደድከኝ ወደድከኝ (3x) ግራ ቀኝ ግራ ቀኝ ግራ ቀኝ (3x) መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳውም የአንተን ፍቅርህን ሰው ያረከኝ ያወጣኸኝ ከጨለማው ከሞት ገደል (2x) ማነው የወደደኝ ጠጋ ያደረገኝ ከመሞት አውጥቶ ፍቅር ያሳየኝ ጌታ ነው (3x) ጌታ ጌታ ነው (3x) ጌታ ጌታ ነው (3x) ጌታ ጌታ ነው (3x) ጌታ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection