እግዚአብሔር ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል አምላኬ ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ኃይል እግዚአብሔር ነው ምድር ዝም ትበል ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተ ማስነሳት (2x) ሞቷል አይ ቀበርከው አይ ዛሬ ቀኑ ነው (3x) ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ (4x) አረጀ አብርሃም ደከመ ጉልበቱ ዛሬማ አይደለም እንደ ልጅነቱ አበቃ ተቁርጧል የእርሱ ነገርማ ምድር ተገረመች መውለዱ ሳይሰማ ምንም በሌለበት ጭር ባለው ቦታ አድሞ ጀመረ ሁሉን ቻዩ ጌታ ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተ ማስነሳት (2x) ብቻ ይናገረኝ ቃሉን . (1) . እጠብቀዋለሁ ቀኑ ቢሆን ክፉ በገናን አልሰቅልም እደረድራለሁ ከሁኔታ በላይ አባቴ ትልቅ ነው አባቴ ትልቅ ነው ከሁኔታ በላይ በእርሱ ለታመኑ/ታምኛለሁ ይፈርዳል ከሰማይ (2x) እግዚአብሔር ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል አምላኬ ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ኃይል እግዚአብሔር ነው ምድር ዝም ትበል ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተ ማስነሳት (2x) ሞቷል አይ ቀበርከው አይ ዛሬ ቀኑ ነው (3x) ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ (4x) የማሰሮው ዘይት የማድጋው ዱቄት አንድ ቀን ብቻ ነው ነገ የለም ሕይወት እያለች ተጨንቃ ከአንድ ልጇ ጋራ እግዚአብሔር አሰባት መጣ የእርሷ ተራ ዝናብ እስኪመጣ ምድር እስኪያበቅል በበረከት ሞላው ቤቷን በሰላም ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተ ማስነሳት (2x)