Song Lyrics

እጆቼን ላንሳ

እጄን አነሳሁ ላመልክህ (2x) ለፍቅርህ/ለፀጋህ የለውም ልክ (2x) ወዳጅ ነህ (2x) ወዳጅ ነህ ሲሉህ ቤተኛ ሆንካቸው ልትኖር አብረህ ቅዱስ ቅዱስ ሲሉህ መላዕክቱ በዜማ (2x) የአንተን ታላቅነት ቀርቦ ላየህማ (2x) ውጡ ውጡ አይልም በዛው ቅሩ እንጂ (2x) የፍቅርህ ጠረን አያስመኝም ውጪ (2x) የምህረትህ ብዛት የፍቅርህ ዳር በሰላም ጠበቀኝ እንዳልሸበር የተነሳው ወጀብ ታንኳዬን ሊሰብረው ሳይነካኝ አለፈ ስላለኝ ቅጥር (2x) እጄን አነሳሁ ላመልክህ (2x) ለፍቅርህ/ለፀጋህ የለውም ልክ (2x) ቅዱስ ቅዱስ ሲሉህ መላዕክቱ በዜማ (2x) የአንተን ታላቅነት ቀርቦ ላየህማ (2x) ውጡ ውጡ አይልም በዛው ቅሩ እንጂ (2x) የፍቅርህ ጠረን አያስመኝም ውጪ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection