ቦታዬ አይደለም የክትከታው ሥር ሕዝብ ይጠብቀኛል እንዳገለግል ውሰደኝ አልልም አበቃልኝ የኪዳን ሰው ነኝ አሃ ጥሪ አለብኝ ሲያስፈራራኝ (3x) ጠላቴ ሲያስፈራራኝ እግዚአብሔር ቀደመና ቅስሙን ሰበረው መታልኝ መለሰልኝ ሲያስፈራራኝ (3x) ጠላቴ ሲያስፈራራኝ እግዚአብሔር ቀደመና ቅስሙን ሰበረው መታልኝ ተው አለልኝ (ተው አለልኝ) ጠራኝ በቁልምጫ ሥም (ጠራኝ) ጠራኝ እያሞካሸ (ጠራኝ) ጠራኝ ከዛኛው ዓለም (ጠራኝ) ጠራኝ ሊሰጠኝ ሰላም (ጠራኝ) ቀና አደረገኝ ጌታዬ/ከአንገቴ ቀና መቼ ጨረስኩኝ ገና ነው ገና (2x) የት አገኘው ነበር ይህንን ሰላም አምልከው ይለኛል አያሰኝም ዝም የት አገኘው ነበር ይህን ሁሉ ደስታ በዚህ ከቦዘን አይኖርልኝ ጌታ ሲያስፈራራኝ (3x) ጠላቴ ሲያስፈራራኝ እግዚአብሔር ቀደመና ቅስሙን ሰበረው መታልኝ መለሰልኝ ሲያስፈራራኝ (3x) ጠላቴ ሲያስፈራራኝ እግዚአብሔር ቀደመና ቅስሙን ሰበረው መታልኝ ተው አለልኝ (ተው አለልኝ)