Song Lyrics

ዓለም በቃኝ

በዚህ ዓለም በዚህ ምድር ላይ አዲስ ነገር አዲስ ነገር የለም ከኢየሱሴ በላይ በዚህ ዓለም በዚህ ምድር ላይ ሌላው ነገር አያስደንቀኝም ከኢየሱስ በላይ በቃ ጌታ አለኝ በቃ ተቀበለኝ በቃኝ በቃ ጌታ አለኝ በቃ ዓለም በቃኝ (2x) በቃኝ ነው ባሕር በአብ ቀኝ ሊቀ ካህን በሰማይ አለልኝ በቃኝ ነው ባሕር በአብ ቀኝ የመረጠኝ በሰማይ አለልኝ አልተሳሳትኩም (2x) በምርጫዬ ቀን ቆጠረና ዋጋ ከፈለኝ በተራዬ (2x) ፍፁም ነው (2x) ለእኔ የታየልኝ በጐ ስጦታው ልቤን ደስ የሚያሰኝ ከአብ ያገኘሁ ኢየሱሴ ነው መጽሐፉ ነግሮኛል በሰማዩ ስፍራ ተቀምጠሃል ብሎ ከዚህ የበለጠ ከዚህ የተሻለ ምን አለ ዘንድሮ በዚህ ዓለም ካለው (2x) ትልቅ ነኝ ካለው በእኔ በትንሹ ከሁሉ ይበልጣል የተገለጠው (2x) በዚህ ዓለም በዚህ ምድር ላይ አዲስ ነገር አዲስ ነገር የለም ከኢየሱሴ በላይ በዚህ ዓለም በዚህ ምድር ላይ ሌላው ነገር አያስደንቀኝም ከኢየሱስ በላይ በቃ ጌታ አለኝ በቃ ተቀበለኝ በቃኝ በቃ ጌታ አለኝ በቃ ዓለም በቃኝ (2x) በቃኝ ነው ባሕር በአብ ቀኝ ሊቀ ካህን በሰማይ አለልኝ በቃኝ ነው ባሕር በአብ ቀኝ የመረጠኝ በሰማይ አለልኝ ክብርህን ያየሁ ዕለት ልቤን ደስ ይለዋል ሞገስህን ሳየው ልቤን ደስ ይለዋል ግርማህንም ሳየው ልቤ ደስ ይለዋል ፍቅርህን ሳየው ልቤን ደስ ይለዋል ባለ ግርማ ነህ (2x) ባለ ግርማ ባለ ሞገስ ነህ (2x) ባለ ሞገስ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection