Song Lyrics

ኤፋዱን አምጡልኝ

ኤፉዱን አምጡልኝ የታለ በፍታው ክብሩን እኮ ነው ልቤ የተጠማው እስቲ ያነቃቃኝ ይዳሰኝ በእጁ እንደዚህ ካልሆነ አልወጣም ከደጁ የናፈቅኝ የናፈቀኝ ነገር የናፈቀኝ የተጠማሁት የናፈቅኝ የናፈቀኝ ነገር ክብሩን ነው ክብሩን ማየት ክብሩ ከበበኝ ከበኝ ክብሩ ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ ክብሩ ከበበኝ ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ እሳቱ ከበበኝ ከበበኝ ቅባቱ ከበበኝ ይታየኛል ዛሬ በዚህ ጉባኤ ላይ መንፈሱ ይፈሳል ይፈሳል ከሰማይ የተጨነቀች ነፍስ ግራ የገባት ነጻ ትወጣለች ክብሩ ሲያገኛት ከበበኝ ክብሩ ከበበኝ ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ እሳቱ ከበበኝ ከበበኝ ቅባቱ ከበበኝ ምናለ ምናለ እስቲ ንገሩኝ ከክብሩ ውጪ ሌላ የሚያስመኝ ምናለ ምናለ እስቲ ንገሩኝ ከመንፈሱ ውጪ ሌላ የሚያስመኝ አሃ ሁሌ አዲስ ነው አሃ አዲስ አዲስ አሃ ያነቃቃኛል አሃ የሱ መንፈስ ( 2x) ኤፉዱን አምጡልኝ የታለ በፍታው ክብሩን እኮ ነው ልቤ የተጠማው እስቲ ያነቃቃኝ ይዳሰኝ በእጁ እንደዚህ ካልሆነ አልወጣም ከደጁ የናፈቅኝ የናፈቀኝ ነገር የናፈቀኝ የተጠማሁት የናፈቅኝ የናፈቀኝ ነገር ክብሩን ነው ክብሩን ማየት ክብሩ ከበበኝ ከበኝ ክብሩ ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ ክብሩ ከበበኝ ከበበኝ መንፈሱ ከበበኝ ከበበኝ እሳቱ ከበበኝ ከበበኝ ቅባቱ ከበበኝ የኔማ እረሀብ የልቤ መሻት ሲነድ ማየት ነው የመንፈሱ እሳት የሞተው ተነስቶ ለክብር ሲያወራ በዚህ ቀን ተገልጦ ታምራት ሲሰራ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection