በመንፈሱ ስሆን የያስኩት ጥያቄ ከጄ ላይ አጣሁት ፈለጌ ፈልጌ የፊቱን ፈገግታ መልኩን ሲያሳየኝ እንኳን ልጠይቀው እራሴን ሳትኩኝ ለካ ያስረሳል ችግር መከራ ዝም በሎ መኖር ከኢየሱስ ጋራ ላካ ያስረሳል ችግር ጥያቄ መኖሩን ሳስብህ ጌታ አጠገቤ አሃ ሃሌሉያ (4) የሞተው ነገር የተቀበረው ሕይወት አገኘ አንተ ስትነካው አሃ ሃሌሉያ (4) ለካ ያስረሳል ችግር መከራ ዝም በሎ መኖር ከኢየሱስ ጋራ (፪) ላካ ያስረሳል ችግር ጥያቄ መኖሩን ሳስብህ ጌታ አጠገቤ አሃ ሃሌሉያ (4) ሃሌሉያ አሃ ሃሌሉያ (4) አመስግን አለኝ (፬) ዝም ብለህ አመስግን አለኝ መንፈሱ ድምጹን አሰማኝ