ምን ልሁና /3 ከዚህ በላይ /2 ምን ልሁና በአባቴ ቤት በሰማዩ ስፍራ መቀመጤ ከቅዱሳን ጋራ መዘመሬ ለጌታ መዝሙር ከዚህ በላይ ምን አለ ክብር/3 የዳዊት መክፈቻ በእጂ ላይ ያለው ችግሬን ሰብስቦ አነጋገረው ለብዙ ዘመናት የተከተለኝ አሮጌው ታሪኬ አዲስ ሆነልኝ ሁሉም አዲስ ሆነ ሁሉም /2 አሮጌው አለፈ አለፈ አሮጌው አለፈ አለፈ /8 በቃ አለፈልኝ በቃ /4 በጉበኔ ላይ በበሬ መቃን የኢየሱስዬ ደም ፈሶበት የለምን ሊያየኝ አልቻለም ሊነካኝ ጠላት ፈርቶ ይሸሸኛል ደሙን ያየ ለት በፌቴ የቆመው ትልቁ ተራራ አልሄድም እያለ ዝም አልኩት ሲያወራ አባቴ ከሰማይ ቃል የሰጠኝ ቀን እንደሰም ቀለጠ መቆም አልቻለም